The Latest from AABE

ድርጅታቸውን-በቦርዱ-ሳያስመዘግቡ-ቢዝነስ-የሚሰሩ-አካላት-ሊታረሙ-ይገባል_አዲስ-ዘመን-ዓርብ-ኅዳር-14-ቀን-2016-ዓ.ም

News

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8 ቀን 2019 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ (AABE) ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ሪፖርት አቀራረብ ደረጃን (Full IFRS) በሚተገብሩ ተቋማት ላይ ሲያከናውን የቆየውን የፋይናንስ ሪፖርት ግምገማ (Financial Report Review – FRR) ቁልፍ ግኝቶችና የቁጥጥር ማሻሻያ እርምጃዎችን የተመለከተ የምክክር መድረክ በግራንድ ኤሊያና ሆቴል አካሂዷል።