የኢትዮጵያ ሂሳብ አያያዝ እና ኦዲት ቦርድ ከተመሠከረላቸው የሂሳብ ባለሙያዎች ኢንስቲትዩት እና የሂሳብ እና ኦዲት ሙያ ማህበራት ጋር በመተባበር ከአዲስ አበባ 903 ኪ.ሜ ርቀት ላይ በምትገኘው በአማራ ክልል በሰሜን ጎንደር ዞን አዳርቃይ ወረዳ በ 02 ቀበሌ በመገኘት የክረምት የበጎ ፈቃድ መርሃ ግብር ን አከናውኗል። ነሃሴ 14/2018 ዓ.ም. August 28, 2026