The Latest from AABE

ለአቶ አሊ ኡስማን/አሊ ኡስማን የተፈቀደለት የሂሳብ አዋቂ ድርጅት

በሀሰተኛ መረጃ የሙያ ፍቃድ ዕድሳት ለማከናወን ባደረጉት ህገ-ወጥ ድርጊት ቦርዱን ለማቋቋም እና አሠራሩን ለመወሰን በወጣው የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 332/2007 አንቀጽ 22 ንዑስ አንቀጽ 1/ለ መሠረት የሙያ ፍቃድዎ/ የምዝገባ ምስክር ወረቀት/የታገደ መሆኑን እንገልጻለን።