The Latest from AABE

ለተስፋዬ ብርቅነህ የተመሰከረለት የኦዲት ድርጅት

ቦርዱ ለሚያካሂደው የኦዲት ጥራት ግምገማ የሚያስፈልጉ ሙሉ መረጃዎች እስከ መስከረም 7/2019 ዓ.ም. ድረስ ለቦርዱ ፋይናንስ ሪፖርት ግምገማ እና የሙያ ጥራት ማረጋገጥ መሪ ስራ አስፈጻሚ እንዲቀርብ እያሳሰብን፤ ይህ ካልሆነ ግን ቦርዱ በአዋጅ ቁጥር 847/2006 በተሰጠው ስልጣን መሠረት እርምጃ የሚወስድ መሆኑን እናሳውቃለን።