Financial Reporting Transparency and Auditors’ Professional Independence: Key Foundations for Ethiopia’s Global Trade Competitiveness November 20, 2026
የመንግሥት የልማት ድርጅቶች የሀገር ኢኮኖሚ እድገትና የሕዝብ ጥቅም ላይ ያላቸውን ሚና በአግባቡ እንዲወጡ ዓለም አቀፍ ደረጃዎችን የጠበቁ የፋይናንስ መግለጫዎችን ማዘጋጀት እንደሚጠበቅባቸው ተገለጸ። November 19, 2026
የፋይናንስ ሪፖርት ግምገማ ቁልፍ ግኝቶች እና ጥራትና ተአማኒነት ላለው የፋይናንስ ሪፖርት የጋራ ተጠያቂነት ላይ ያተኮረ የውይይት መድረክ ተካሄደ November 18, 2026
የኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ የፋይናንስ ሪፖርት ግምገማ ግኝቶችና የቁጥጥር ማሻሻያዎች ላይ ከባንኮችና ከኢንሹራንስ ተቋማት ጋር ተወያየ November 17, 2026
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8 ቀን 2019 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ (AABE) ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ሪፖርት አቀራረብ ደረጃን (Full IFRS) በሚተገብሩ ተቋማት ላይ ሲያከናውን የቆየውን የፋይናንስ ሪፖርት ግምገማ (Financial Report Review – FRR) ቁልፍ ግኝቶችና የቁጥጥር ማሻሻያ እርምጃዎችን የተመለከተ የምክክር መድረክ በግራንድ ኤሊያና ሆቴል አካሂዷል። November 17, 2026