The Latest from AABE

ለሚመለከታቸው የተፈቀደለት የሂሳብ አዋቂዎች

የሂሳብ እና ኦዲት ባለሙያዎች ፍቃድ አሰጣጥ እና የሒሳብ ሙያ ማህበራት ምዝገባ መመሪያ ቁጥር 805/2013 ክፍል ሦስት (ሀ) ሥር ከተጠቀሱ የተከለከሉ ተግባራት መካከል አንዱ ለቦርዱ ስራዎች አለመተባበር መሆኑን እያስታወሰ ከላይ ስማችሁ የተዘረዘረው ባለሙያዎች ቦርዱ ሊያነጋግራችሁ ስለሚፈልግ ጥቅምት 14 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 ላይ በቦርዱ ዋና መስሪያ ቤት ቢሮ ቁጥር 426 እንድትገኙ ያሳስባል፡፡ የስም ዝርዝሩን ለማየት እዚህ ይጫኑ