ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ በተለያዩ የስራ /የእንግዳ ተቀባይ ሪሴፕሽኒስት/ ላይ ለመቀጠር ያመለከታችሁና ከዚህ በታች ስም ዝርዝራችሁ የተገለጸው  ለጽሀፍ  ፈተና የተመረጣችሁ በመሆኑ  ሐምሌ 15 ቀን 2009 ዓ/ም ከሰአት 8፡00 ሰዓት በቦርዱ ጽ/ቤት በመገኘት የጽሁፍ ፈተና እንድትወስዱ እናስታውቃለን፡፡

 1. ፍቅሩ ሰይድ
 2. መልካምስር ጌጡ

የኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ በተለያዩ የስራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳድሮ ለመቅጠር ሰኔ 06 ቀን 2009 ዓ/ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ  ባወጣው ማስታወቂያ መሰረት ከዚህ በታች በተገለጹት የስራ መደቦች ላይ    ለመቀጠር ያመለከታችሁና የጽሁፍ ፈተና ወስዳችሁ ለቃለመጠይቅ ፈተና የተመረጣችሁ ከዚህ በታች ስም ዝርዝራችሁ የተገለጸው  ዓምሌ 14 ቀን 2009 ዓ/ም ከታች  በተጠቀሰው ሰዓት  በቦርዱ ጽ/ቤት በመገኘት የቃል ፈተና እንድትወስዱ እናስታውቃለን፡፡

1ኛ/ የምዝገባ ማስተባበሪያ እና ፕሮጀክት ሲኒየር ማኔጀር  የስራ መደብ 

     የማስታወቂያ ቁጥር 42

 1. አቶ ዳምጣቸው ቢያዝን ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት
 2. አቶ ደምሰው ይርባ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
 3. አቶ ቢራራ ቸኮል ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት

5ኛ/ የሪፖርት አቅራቢ አካላት ምዝገባ እና አሰራር ሲኒየር ማኔጀር  የስራ መደብ   

    የማስታወቂያ ቁጥር46

 1. አቶ አበጋዝ ታደሰ ከቀኑ 5፡00 ሰዓት
 2. ወ/ሮ ሳራ ነሽ ቱሪ ከቀኑ 5፡30 ሰዓት
 3. አቶ ሁሴን አህመድ ሉሎ ከቀኑ 6፡00 ሰዓት

 

ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ በተለያዩ የስራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳድሮ ለመቅጠር ባወጣው ማስታወቂያ መሰረት የሰው ኃይል  ልማት ክፍተኛ  ባለሙያ  I    የስራ መደብ ላይ ለመቀጠር ያመለከታችሁና ከዚህ በታች ስም ዝርዝራችሁ የተገለጸው  ለጽሀፍ  ፈተና የተመረጣችሁ በመሆኑ  ሐምሌ 14 ቀን 2009 ዓ/ም ከጠዋቱ 4 ሰዓት በቦርዱ ጽ/ቤት በመገኘት የጽሁፍ ፈተና እንድትወስዱ እናስታውቃለን፡፡

 1. ጌታቸው ድማሙ
 2. መኮንን ሞገስ
 3. ሄኖክ ገዛኸኝ
 4. አዲሱ በልሁ
 5. ተወልደ በየነ
 6. ዘላለም ጥላሁን
 7. ዋሲሁን ለማ
 8. መለሰ ማራ
 9. በላይ ኃይሉ
 10. ዳንኤል ዋቀዬ
 11. አሰፋ ገዛኸይ