የኢትየጵያ የሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ በሁሉም ሪፖርት አቅራቢ አካላት ላይ ተፈፃሚ የሚሆነዉን የፋይናንስ ሪፖርት አዘገጃጀትና አቀራረብ ደረጃዎችን ተግባራዊ ለማድረግ መጠነ ሰፊ እንቅስቃሴ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡

እያከናወናቸው ያሉ ተግባራትንም የተለያዩ የመገናኛ ብዙሃን እና ማህበራዊ ሚዲያዎች በመጠቀም ማህበረሰቡ መረጃ እንዲያገኝ የተሰራ በመሆኑ በተለይ የቦርዱን ድረ ገጽ ፣ዩቲዩብ እና ፌስቡክ ገጽ like፣ share እና comment በማድረግ ለራስዎ፣ ለወዳጅ ዘመድና እና ጓደኞችዎ መረጃዎችን ያካፍሉ፡፡

የሂሳብና የኦዲት ባለሙያዎች ዝርዝር መረጃን ከፈለጉ ዓርብ ጥር 10 እና 11 ቀን 2011ዓ.ም. በታተሙ አዲስ ዘመን ጋዜጣ ወይም በቦርዱ ድረ ገፅ www.aabe.gov.et ላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡

በተመሳሳይም የቦርዱን ሙሉ እንቅስቃሴ ሊገልፁ የሚችሉ መረጃዎች ከታህሳስ 24 ጀምሮ በየሳምንቱ እሮብ ለተከታታይ ስድስት ወራት በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በኢኮኖሚ አምድ ግማሽ ገፅ ታትሞ እየወጣ ይገኛል፡፡ መከታተል፣ሀሳብ ማጋራት እና መሳተፍ ይችላሉ፡፡

ላለፉት ሳምንታት በጋዜጣው የወጡ መረጃዎችን ከቦርዱ የዉስጥ ለዉስጥ መረጃ መቀባበያ ሼር ላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡

ለአስፈላጊና ተጨማሪ መረጃዎች

Facebook: www.facebook/AABE.Ethiopia

YouTube:- Accounting and Auditing Board of Ethiopia (አቤ)

Email:- infoaabe@aabe.gov.et  ይጠቀሙ፡፡

+251-111540900

እናመሰግናለን!!!