መጋቢት17/2018 ዓ.ም፣አዲስ አበባ፣አቶ ውብሸት ታደለ ከመጋቢት 10/2018ዓ.ም.ጀምሮ የኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ ዋና ዳይሬክተር ሆነው በኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ተሹመዋል፡፡ ይህንንም ተከትሎ በቦርዱ አመራሮችና ሠራተኞች የእንኳን ደህና መጡ አቀባበል ተደርጎላቸዋል፡፡